Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባት ሥራ የበርካታ አካላትን ተሳትፎ ይሻል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ምሁራን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ውይይቱን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባት ሥራ የበርካታ አካላትን በተለይም የክልሉ ተወላጆች ተሳትፎ ይሻል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፦https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.