Fana: At a Speed of Life!

የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድርን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2020ቱን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለአንድ ዓመት እንዲራዘም የቀረበውን ምክረ ሃሳብ መቀባሉ ተገልጿል።
 

የጃፓኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እንደገለጹት፥ የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት በጃፓን ቶኪዮ ሊካሄድ የነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ለአንድ ዓመት እንዲራዘም የቀረበውን ምክር ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀብሏል።

 

ምንጭ ፦ሬውተርስ

 

ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/fanatelevision
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.