Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የአውራ አምባ ማኅበረሰብ አኗኗርን የሚገልፁ ቦታዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የደቡብ ጎንደር ዞን የሥራ ኃላፊዎች ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነውን የአውራ አምባ ማኅበረሰብ አኗኗርን የሚገልፁ ቦታዎችን ጎበኙ።
የአውራ አምባ ማኅበረሰብ ከ1964 ዓ.ም ጀምሮ የአብሮነት፣ በሠላም የመኖር፣ የፆታ እኩልነትና ተከባብሮ የመኖርን ባሕል በማጎልበት ይታወቃሉ።
በኢትዮጵያ የኮሮናሻይረስ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ እንደ በርካታ የዓለማችን አካባቢዎች የአውራ አምባ ማኅበረሰብም በኢኮኖሚው ተጎድቶ ቆይቷል፡፡
አሁን ላይም ኢኮኖሚው እንዲያንሰራራ፣ ዋና የገቢ ምንጫቸው የሆነው የቱሪዝም ፍሰት እንዲቀጥል ለማስቻል ውይይት እየተደረገ መሆኑን አብመድ ዘግቧል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.