Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከታማኝ ምንጭ እንዳረጋገጠው የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ባጋጠማችው ድንገተኛ ህመም ነው ከዚህ አለም በሞት የተለዩት፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.