Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአፋር ክልል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
 
ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.