Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጌዴኦ ዞን ባህል ማዕከል ግንባታ ቦታ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጌዴኦ ዞን ባህል ማዕከል ግንባታ የሚውል ቦታ በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡
በስነ ስርዓቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች፣ የደቡብ ክልል የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳደርና የዞኑ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.