Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ቢሮው ባለፉት አራት ወራት ሊያሰባስበው ካቀደው 20 ቢሊየን ብር 25 ቢሊየን ብር በመሰባሰብ ነው የዕቅዱን 118 ያሳካው፡፡
በሌላ በኩል ቢሮው የግብር ከፋዮችን የቤት ለቤት ጉብኝት ፕሮግራም ይፋ አድርጓል ።
በመርሃ ግብሩ በተመረጡ የደረጃ ‹‹ሀ፣ ለ እና ሐ›› ግብር ከፋዮች ዘንድ የቤት ለቤት የስራ ቦታ ጉብኝት መደረጉን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬቴሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.