Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡
ፕሬዝዳንቱ ዛሬ በአዳማ ከተማ የሚገኘውን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሰራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ ጋር በመሆን ጎብኝተዋል፡፡
አኪንውሚ አዴሲና ትናንት በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.