Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የቡሩንዲ አቻውን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታየቡሩንዲ አቻውን አሸነፈ፡፡

በኮስታሪካ እና ፓናማ አዘጋጅነት ለሚካሄደው 10ኛው የሴቶች ከ20 አመት በታች አለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ቡጁምብራ ላይ ከቡሩንዲ ጋር አድርጎ 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡

16 ሀገራትን በሚያሳትፈው የአለም ዋንጫ ላይ አፍሪካን ወክለው ከሚሳተፉት 2 ሀገራት መካከል አንዱ ለመሆን ነው ማጣሪያውን እያደረጉ የሚገኙት

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.