Fana: At a Speed of Life!

የኢጉ አቡ አባ ገዳዎች ለኦነግ ሸኔ ድጋፍ የሚያደርጉና የቡድኑ ተላላኪዎች ከማህበራዊ ጉዳዮች እንዲገለሉ ወሰኑ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ)በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን የደገምና ወረጃርሶ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው ጉዳት እያደረሰ የሚገኘውን የኦነግ ሸኔ  አባላትን አውግዘዋል።

በዚህም የኢጉ አቡ አባ ገዳዎች ደንብ አውጥተዋል፡፡

በደንቡ መሰረትም  ለኦነግ ሸኔ አባላት ድጋፍ የሚያደርጉ ሰዎችና የቡድኑ ተላላኪዎች ከማህበራዊ ጉዳዮች እንዲገለሉ ተወስኗል።

ነዋሪዎቹ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን፤ መንግስት  የጁንታው ቡድንን ለፍርድ ለማቅረብ እና የትግራይን ክልል መልሶ ለመገንባት የሚሰራውን ስራ እንደሚደግፉ ገልፀዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.