Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ፅዮን በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፅዮን ተክሉ በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ሉንድኩዊስት ጋር ተወያዩ።

በውይይታቸው መንግስት በትግራይ ክልል ላለው አስቸጋሪ ሁኔታ እንዴት ምላሽ እየሰጠ ነው በሚለው ጉዳይ ላይ ምክክር ማድረጋቸውን በኢትዮጵያ የስዊድን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.