Fana: At a Speed of Life!

የዝናብ ውኃ ማቆር ለሀገራዊ የግብርና ምርታማነት ግባችን በእጅጉ የሚያስፈልግ ተግባር ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝናብ ውኃ ማቆር ለሀገራዊ የግብርና ምርታማነት ግብ እስፈላጊ ተግባር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡
በየቤቱ የዝናብ ውኃ ማቆር ልምድ እየጨመረ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህም ለሀገራዊ የግብርና ምርታማነት ግብ በእጅጉ የሚያስፈልግ ተግባር መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል።
ሁሉም ክልሎችም ይህን ልምድ እንዲያዳብሩ አበረታታለሁ ነው ያሉት፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-

https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.