Fana: At a Speed of Life!

የየትኛውንም ሀገር የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሀሳብ ሳንቀበል ብልጽግናችንን እውን እያደረግን እንቀጥላለን-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የየትኛውንም ሀገር የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሀሳብ ሳንቀበል ብልጽግናችንን እውን እያደረግን እንቀጥላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፍተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ወቅት ባደረጉት ንግግር ኢትጵያዊነት ማለት ነጻነት እና ክብር ነው ብለዋል።

እኛ  ኢትዮጵያውያን በቅኝ ያልተገዛን እና የማንገዛ ያልተንበረከክንና የማንንበረከክ ህዝቦች ነን  ሲሉ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩት።

ከሰመራ ኢንደስትሪያል ፓርክ ባለፈ በሁሉም ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን ሪቫን እየቆረጥን ለዓለም ኢትዮጵያዊነት ማለት ነጻነት እና ክብር መሆኑን እናረጋግጣለን ብለዋል።

በአላዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.