Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በነገው እለት ጨዋታውን የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል፡፡
ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.