Fana: At a Speed of Life!

የዲፕሎማሲው መስክ ከአሁን በፊቱ በተሻለ ጥረትና ትጋት የሚሰራበት ጊዜ ነው – አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲፕሎማሲው ዘርፍ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ ሥራዎች ልዩ ትኩረት ተሰጥቷቸው እንደሚሰሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ።
የዲፕሎማሲው መስክ ከአሁን በፊቱ በተሻለ ጥረት እና ትጋት የሚሰራበት ጊዜ መሆኑን የጠቆሙት አምባሳደሩ÷ ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ችግር ተፅዕኖ ለማቃለል አንዱ መሳሪያ የዲፕሎማሲው ዘርፍ መሆኑን አንስተዋል።
ከዚህ አኳያ ዲፕሎማቶቻችን እንደየ ቀጣናው ያለውን የጂኦፖለቲካ ልውጠት እና የኃይል አሰላለፍ በጥንቃቄ በማጤን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስጠብቁ ሥራዎችን ማከናወን ያስፈልጋል ማታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.