የ2013 በጀት አመት የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አፈጻጸም እየተገመገመ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 በጀት አመት የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አፈጻጸም እየተገመገመ ይገኛል።
ሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ሪፖርታቸውን አቅርበው ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች እየተገመገሙ ነው።
ግምገማው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ይገኛል።
በአልዓዛር ታደለ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!