Fana: At a Speed of Life!

የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚካሄድበት ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዳር 6 ቀን ሊደረግ የነበረው የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉ ተገልጿል።
 
ድርጅቱ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ÷ የ2013 ዓ.ም ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በወረረሽኙ ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ መተላለፉን ገልጿል።
ወደ ፊት ምዝገባ የሚጀምርበትን እንዲሁም ሩጫው የሚደረግበትን ቀን በዝርዝር እንደሚያሣውቅም አስታውቋል።
 
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.