Fana: At a Speed of Life!

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ማጣሪያ ድልድል በትናንትናው እለት ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ማጣሪያ ድልድል በትናንትናው እለት ይፋ ሆኗል፡፡
በምድብ ማጣሪያ ድልድሉ ኢትዮጵያ በምድብ 4 ከግብፅ ፣ ጊኒ እና ማላዊ ጋር ተደልድላለች።
የማጣሪያ ጨዋታዎቹ ከመጭው ግንቦት ጀምሮ የሚደረግ መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.