Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎችን እንዲሁም ለሌሎች ሁለት ተቋማት ኮሚሽነሮችን ሾመዋል፡፡
ከተሿሚዎቹ መካከል የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር አካላት የተካተቱ ሲሆን ከእናት ፓርቲ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ እንዲሁም ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ወ/ሮ ነብያ መሃመድ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል፡፡
1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን– የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
2. አምባሳደር ብርቱካን አያና – የኃብት ማኔጅመንትና አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
3. ዶ/ር እዮብ ተካልኝ – የፊሲካል ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
4. ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰዉ -የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
5. ዶ/ር አህመድን መሐመድ – የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
6. ወ/ሮ ማርታ ሉዊጂ- የፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
7. ዶ/ር መለሰ መኮንን – የእርሻና ሆልቲካልቸር ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
8. ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ – የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
9. ፕሮፈሰር እያሱ ኤልያስ – የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
10. ዶ/ር ሶፊያ ካሳ – የግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
11. አቶ ታዬ ደንደአ- የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ
12. ዶ/ር ስዩም መስፍን – የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ
13. አቶ አለምአንተ አግደዉ – የመንግስት ህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
14. አቶ ፍቃዱ ፀጋ – የጠቅላይ አቃቤ ህግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
15. አቶ ዳንጌ ቦሩ – የንግድ ትስስርና ውጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
16. አቶ ሐሰን መሀመድ ሙአሊን- የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
17. አቶ እንዳለዉ መኮንን – የጥራት መሠረተ ልማትና ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
18. አቶ ሽሰማ ገ/ስላሴ – የመሠረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
19. አቶ ታረቀኝ ቡልቡልታ- የዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
20. ዶ/ር ባይሳ በዳዳ – የምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
21. ወ/ሮ ሁሪያ አሊ- የአይሲቲና ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
22. ዶ/ር አብረሃ አዱኛ – የዉሃ ሃብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
23. ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋቅሻዉ – የመጠጥ ዉሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
24. ዶ/ር ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ- የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
25. አቶ ፈንታ ደጀን- የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
26. አቶ ሄኖስ ወርቁ – የቤቶችና ከተማ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
27. አቶ ካሊድ አብዱራሂማን – የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
28. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ – የማዕድን ነዳጅ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
29. አቶ ቶማስ ቱት – የጂኦ ሳይንስና ምርምር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
30. ዶ/ር ደረጄ ድጉማ-በጤና ሚኒስቴር የአገልግሎትና ፕሮግራም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
31. ወ/ሮ ሰሀርላ አብዱላሂ- በጤና ሚኒስቴር የኃብትና ግብአት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
32. ዶ/ር አየለ ተሾመ – በጤና ሚኒስቴር የሥርዓት አቅም ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
33. ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ – የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
34. ዶ/ር ፈንታ ማንደፍሮ – የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
35. አቶ ካሳሁን ጎፌ – የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
36. አቶ በረኦ ሐሰን በረኦ – የአገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
37. አቶ ስለሺ ግርማ – የቱሪዝም መዳረሻና መሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
38. ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት – የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
39. ወ/ሮ አየለች እሸቴ – የማህበራዊ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
40. ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ – የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
41. ወ/ሮ ሙና አሕመድ- የወጣቶች ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
42. አቶ ተስፋዬ ቱሉ – የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
43. ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ – የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
44. ወ/ሮ ጥሩማር አባተ አያሌዉ – የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
45. ዶ/ር ነመራ ማሞ – የፕላን ስታቲስቲክስ እና ፖሊሲ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
46. ዶ/ር በከር ሻሌ – የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
47. አቶ አሰግድ ጌታቸዉ ​- የሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
48. አቶ ንጉሱ ጥላሁን – የሥራና የሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
49. ወ/ሮ ነብያ መሀመድ -አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ
50. ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ – የቆላማ አከባቢ ምርምርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
51. ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ – የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
52. ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ- የባሕልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
53. ወ/ሮ ነፊሳ አልማሂዲ​ – የኪነጥበብና ስነጥበብ የፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
54. አምባሳደር መስፍን ቸርነት – የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
55. አቶ ተስፋዬ ዳባ – የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
56. ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳዉሎስ- የአገልግሎቶችና መልካም አስተዳደር ክትትል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
57. አቶ ወርቁ ጓንጉል- የሀገራዊ ፕሮጀክቶች ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ
58. አቶ ከበደ ደሲሣ- በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ
59. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ – በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ
60. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርቃቶ – የፌደራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር
61. ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ – የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.