Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለኢድ አልፈጥር  በዓል የእንኳን አደረችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ለ1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓልፈጥር በዓል እንኳን  አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዚዳንቷ በቲውተር ገጻቸው ላይ ÷ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በዓል በደህና አደረሳችሁ ብለዋል።

በዓሉን በቤታቸው ለማክበር ዕድሉን ያላገኙትን ወገኖቻችንን በማስታወስ: በመደገፍና ያለንን በማካፈል እናክብርም ነው ያሉት::

በዓሉ የሠላምና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ ምኞቴን እገልጻለሁም ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.