Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያይተዋል።
ፕሬዚዳንቷ ከአሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር በነበራቸው ውይይትም በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግስት ስላካሄደዉ የህግ ማስከበር ዘመቻ እንዲሁም በዘርፈ ብዙ የሁለትዮሽ ትብብር ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለዉ ግንኙነት ከመቶ አመታት በላይ ያስቆጠረ መሆኑንምና በኦስትሪያ ንግሥት ስም የተሰየመው ማሪያ ቴሬዛ በ19ኛው ክፍለ ዘመን እንደ ሕጋዊ ገንዘብ ያገለግል እንደነበር ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.