Fana: At a Speed of Life!

ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ በቀላሉ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል www.mygerd.com የተሰኘ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ

 
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ በቀላሉ ድጋፍ ለማድረግ እንዲችሉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል www.mygerd.com የተሰኘ ድረ ገጽ አዘጋጅቶ ይፋ አደረገ፡፡
 
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የኢትዮጵያ የብልጽግና ራእይ እውን እንዲሆን፣ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ አስተዋፅዖዎቻቸውን በቀላሉ ማበርከት እንዲችሉ www.mygerd.com የተሰኘ ድረ ገጽ የተዘጋጀው፡፡
 
ገጹ ይፋ በተደረገ በደቂቃዎች ውስጥ 36 ሰዎች ባደረጉት ልገሳ 1 ሺህ 899 ዶላር መሰብሰቡን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.