Fana: At a Speed of Life!

ሉሲዎቹም ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዩጋንዳን 2 ለ0 ማሸነፍ ብትችልም በድምር ውጤት ሉሲዎቹም ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆነዋል።
ኢትዮጵያና ዩጋንዳን በድምር ውጤት 2 እኩል መሆናቸውን ተከትሎ በተሰጠ የመለያ ምት ዩጋንዳ 2 ለ1 በማሸነፏ ሉሲዎቹ ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆነዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.