Fana: At a Speed of Life!

መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ሸኘ የሚለው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዴሪ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ወደ ሀገሩ ሸኘ የሚለው የሀሰት መረጃ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡

መረጃው ከእውነት የራቀ መሆኑን ገልፆ፣ የሀሰት ፕሮፓጋንዳው በህወሓት ጁንታ የተቀነባበረ መሆኑን አስረድቷል

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.