Fana: At a Speed of Life!

ራይላ ኦዲንጋ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ጉዳይን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበሩት ራይላ ኦዲንጋ የምርጫ ውጤቱን እንደማይቀበሉና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱ አስታወቁ፡፡

ትናንት ውጤቱ ይፋ በሆነው የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፥ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ በጠባብ ልዩነት ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

በምርጫው ተፎካካሪ የነበሩት ኦዲንጋም ይፋ የሆነው የምርጫ ውጤት ውድቅ እንዲደረግ ሁሉንም የሕግ አማራጮች በመጠቀም እንደሚሟገቱ መግለፃቸውን ዘ ስታር ዘግቧል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.