Fana: At a Speed of Life!

ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡
ዛሬ ረፋድ 15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማን ከሃዋሳ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታውም ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ፍፁም ገብረማርያምና መስዑድ መሀመድ አስቆጥረዋል፡፡
ሃዋሳ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ደግሞ መስፍን ታፈሰ አስቆጥሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.