Fana: At a Speed of Life!

ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ሊወዳደር ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የካሜሩን እግር ኳስ ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በይፋ በእጩነት ቀርቧል፡፡

የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለእጩነት ከቀረበ በኋላ “የካሜሩንን እግር ኳስ መልሶ ለመገንባት እና ጨዋታው የሚገባውን ክብር ለመስጠት ጉጉቻለሁ ብሏል፡፡

ኤቶ በምርጫው ከወቅቱ ፕሬዚዳንት ሴዱ ምቦምቦ ንጆያ ከባድ ፉክክር ይጠብቀዋል ሲል የዘገበዉ ሺንዋ ነው።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.