Fana: At a Speed of Life!

ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው እንግሊዛዊው ግለሰብ ሁኔታ ግርምትን ፈጥሯል፡፡
ጋሪ ተርነር የተባው እንግሊዛዊው ግለሰብ ቆዳውን እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር ወይም 6 ነጥብ 25 ኢንች ድረስ ማርዘም ይችላል ነው የተባለው፡፡
ይህም ያልተለመደ በመሆኑ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል፡፡
የግለሰቡ ቆዳ ሊለጠጥ የቻለው ኤለርስ-ዳንሎስ ሲንድሮም በተባለ ቆዳን ፣ ጅማቶችን እና የውስጥ አካላትን የሚጎዱ ተያያዥ ሕብረ ሕዋሳት መዛባት ምክንያት ነው ተብሏል ፡፡
ይህም ያልተለመደ የጤና ችግር ምክንያት መሆኑን ከጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.