Fana: At a Speed of Life!

በሊባኖስ የቻይና ዲፕሎማት ካኦ ይ የ#በቃ ንቅናቄን በይፋ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የቻይና ኤምባሲ ኮንሱላር የሆኑት ካኦ ይ ዛሬ ዓለም ዓቀፉን የ#በቃ ንቅናቄ መቀላቀላቸውን አስታውቀዋል፡፡
ንቅናቄውን የተቀላቀሉት በሊባኖስ የቻይና ዲፕሎማት በትዊተር ገፃቸው #በቃ በማለት በዴሞክራሲ ስም ወንጀሎችን መፈፀም ሊቆም እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
የቻይና ውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር እና ቃል አቀባይ ሁዋ ቹንይንግ እንዲሁም ሌላኛው የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ዋንግ ዌብን ተመሳሳይ መልዕክትን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ማጋራታቸውና ከኢትዮጵያ ጎን መቆማቸው ይታወሳል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.