Fana: At a Speed of Life!

በሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ከብሩንዲ አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ከብሩንዲ ያገናኘው ጨዋታአንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።

ውጤቱን ተከትሎ ብሩንዲ ከምድቡ 4 ነጥብ በመያዝ አንደኛ ሆና ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች።
 
በዚህ መሰረትም ብሩንዲ ከኬንያ ለፍፃሜ ለማለፍ ማክሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ይጫወታሉ።
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.