Fana: At a Speed of Life!

በስፔን ላ ሊጋ ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ 29 ሳምንት ትናንት ሁለት ጨዋዎች ተደርገዋል።

በጨዋታው አላቬስ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል።

ሪያል ማድሪድ ቫሌንሲያን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ቤንዜማ ሁለት እንዲሁም ማርኮ አሴንሲዮ ደግሞ አንድ ጎል አስቆጥረዋል።

አላቬስ ደግሞ ሪያል ሶሲዬዳድን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ሴይንዝ እና ማርቲን ደግሞ የድል ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል።

ላ ሊጋውን ባርሴሎና በ64 ነጥብ ሲመራ ሪያል ማድሪድ በ62 ነጥብ ይከተላል።

ምንጭ፡-ቢቢሲ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.