Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል የተገኘው የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተገኘው የዘንድሮ የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
በመላው ሀገራችን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ራስ ቻይ የመሆን ዐቅማችንን ለማጎልበት ያለን ትጋት ተጠናክሮ ይቀጥላልም ብለዋል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.