Fana: At a Speed of Life!

በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ያቀናው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል፡፡
ትላንት ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ በሰላም መድረሱን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ቡድኑ ቶኪዮ ሲደርስ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ እና የአትሌቲክስ ቡድን መሪ ዶክተር በዛብህ ወልዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.