Fana: At a Speed of Life!

በበርሊን የሴቶች ማራቶን አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ አሸነፈች

 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን ማራቶት አትሌት ጎይቲቶም ገብረሥላሴ 2:20.09 በሆነ ሰዓት በመግባት አሸንፋለች።
ህይወት ገብረኪዳን 2:21.23 ሰዓት ሁለተኛ እንዲሁም ሄለን ቶላ 2:23.05 ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቀዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.