Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች እየተካሄደ ነው።
በዚህም በባሌ፣በጅማ፣በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተደረገ ባለው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ ህብረተሰቡ ለሀገር መከላከያ ሰራዊ ያለውን ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሓትን የሚያወግዝ መፈክሮች እየተስተጋቡ ነው።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.