Fana: At a Speed of Life!

በተመድ የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች ገለፃ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ፣ ኒውጀርሲ እና ኮኔክቲከት አካባቢ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለፃ አደረገ።

ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ መንግስት ወንጀለኛው የህወሓት ቡድን ላይ ምን አይነት እርምጃ እንደወሰደም ገለጻ ተሰጥቷል።

ተሳታፊዎቹ በህግ ማስከበር ዘመቻው ምክንያት የተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን መልሶ ለማቋቋም እና ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.