Fana: At a Speed of Life!

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡

በምሽቱ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡

አታላንታ በሪያልማድሪድ 1 ለ 0 ሲሸነፍ፥ ፈርላንድ ሜንዲ ለሪያል ማድሪድ የመጀመሪያውን የቻምፒየንስ ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል፡፡

ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህ ከማንቼስተር ሲቲ ባደረጉት ጨዋታ ደግሞ ማንቼስተር ሲቲ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

በርናንዶ ሲልቫ እና ጋብሬል የሱስ የድል ጎሎቹን ለእንግሊዙ ክለብ አስቆጥረዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.