Fana: At a Speed of Life!

በአውሮፓ ዋንጫ ጣሊያን ለፍጻሜ ደረሰች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ጣሊያንን እና ከስፔን ባገናኘው ጨዋታ ጣሊያን ድል ቀንቷታል፡፡
ጨዋታው በመደበኛ ሰዓት በአንድ አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ጣሊያን በመለያ ምት 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
በዚህም ለአውሮፓ ዋንጫ ለፍጻሜ መድረሷን ያረጋጋጠች ሲሆን፤ ለፍጻሜው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ከሚጫወቱት ከእንግሊዝና ዴንማርክ አሸናፊ ጋር የምትገናኝ ይሆናል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.