Fana: At a Speed of Life!

በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከሃንጋሪ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡

ሃንጋሪን ከፈረንሳይ ያገናኘው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡

ሃንጋሪ በፊዮላ ጎል ጨዋታውን መምራት ብትችልም አንቷን ግሪዝማን ለፈረንሳይ የአቻነቷን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡

ውጤቱን ተከትሎም ፈረንሳይ ምድቡን በ4 ነጥብ ስትመራ በመጀመሪያ ጨዋታዋ ሃንጋሪን ያሸነፈችው ፖርቹጋል በ3 ነጥብ ትከተላለች፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.