Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል የሚገኘውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ  የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚገኘውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ  የተመለከተ የአንድ ለአንድ ውይይት እየተካሄደ ነው።

በክልሉ የሚገኘውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ አስመልክቶ በሚካሄደው በዚህ ውይይት ላይ በክልሉ መዋእለ ነዋያቸውን ያፈሰሱ ኢንቨስተሮች እና  ሌሎች ባለድርሻ አካላትም ተሳታፊ መሆናቸው ተገልጿል።

በውይይቱ ላይ  የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነሯ ሌሊሴ ነሜ እንዲሁም የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የአፋር ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አሲያ ከማል መገኘታቸውን ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.