Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 137 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 15 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ137 ሰዎች ላይ  የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 968 ደርሷል።

የዜናው ዝርዝር ከቆይታ በኋላ ይቀርባል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.