Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 2 ሺህ 460 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ12 ሺህ 827 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሺህ 460 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በተጨማሪም ባለፉት 24 ሰአታት 24 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አስታውቀዋል።
እንዲሁም 2 ሺህ 57 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል ነው ያሉት።
422 ሰዎች ደግሞ በፅኑ ህክምና ክፍል እንደሚገኙም ገልጸዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.