Fana: At a Speed of Life!

በዋናነት ለኦነግ ሸኔ የሎጅስቲክስ ድጋፍ ሲያደርግ የነበረው የጁንታው ኃይል በመደምሰሱ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ላይ አባ ቶርቤ በሚል ስያሜ ተደራጅቶ ሲንቀሳቀስ የነበረውም ሆነ በጫካ ውስጥ የመሸገው ኦነግ ሸኔ እየተዳከመ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን ተናገሩ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.