Fana: At a Speed of Life!

በዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ስፍራው አቀና

 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የአትሌቶች ልዑክ ዛሬ ማለዳ ወደ ስፍራው አቅንቷል፡፡

የልዑካን ቡድኑ÷ 27 አትሌቶችን ያካተተ መሆኑን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት አትሌቶችም÷ ከ100 ሜትር ጀምሮ እስከ 5 ሺህ ሜትር እንዲሁም የሜዳ ተግባራትን ጨምሮ በአጠቃላይ በ20 የውድድር አይነቶች በሁለቱም ፆታ የሚካፈሉ ይሆናል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.