Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ዞን በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ኖኖ ቤንጃ ወረዳ በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
በወረዳው ኢልፈታ ቀበሌ ትናንት 10 ሰዓት አካባቢ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰ የመብረቅ አደጋ ነው በእርሻ ስራ ላይ የነበሩ የአራት ሰዎች ህይወት ያለፈው፡፡
ህይወታቸው ካለፈው ሰዎች በተጨማሪም አንድ ሰንጋ መሞቱን ከወረዳው የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
.
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.