Fana: At a Speed of Life!

በጎዴይ ከተማ ለሚገነባው የሚረድ ለይሊ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጎዴይ ከተማ ለሚገነባው የሚረድ ለይሊ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ግንባታ በሸቤሌ ዞን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ።
የመሰረት ድንጋዩን ከአቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ እና የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ እስክንድር አለሙ አስቀምጠዋል።
ኤርፖርቱ በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የሚገነባ ሲሆን 600 ሚልየን ብር ወጪ እንደሚደረግበት መገለፁን ከሶማሌ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.