Fana: At a Speed of Life!

በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሃረርጌ ዞን በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች፡፡
ፈሪያ ሸምሰዲን የተባለችእቺ እናት ሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ ልጆችን በጭሮ ሆስፒታል በሰላም መገላገሏ ተሰምቷል፡፡
በአሁን ሰዓትም እናትየው እና ልጆቹ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ከዞኑ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.