Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ።
ከደመወዝ ጋር በተያያዝ የሀድያ ሆሳዕና በርካታ ተጫዋቾች ባለባቸው ቅሬታ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሳይጓዙ በመቅረታቸው ቡድኑ ሳይሟላ ጨዋታውን አድርጓል።
የሀዋሳ ከተማን ማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ ሁለት እንዲሁም ኤፍሬም አሻሞ አስቆጥረዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
May be an image of standing and text that says '人 Det MI sd. የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ. ETHIOPIAN PREMIER LEAGUE S.C.'
18,528
People Reached
561
Engagements
Boost Post
196
8 Comments
2 Shares
Like

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.