Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ ረፋድ ላይ ተካሂዷል፡፡

ባህር ዳር ከተማን ከሃዋሳ ከተማ ባገናኘው ጨዋታ ሃዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊ ሆኗል፡፡

የድል ጎሎቹን ለሃዋሳ ከተማ መስፍን ታፈሰ እና ኤፍሬም አሻሞ አስቆጥረዋል፡፡

ሳለአምላክ ተገኝ ደግሞ ለባህር ዳር ከተማ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.