Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።

ሰበታ ከተማዎች ኦሴ ማውሊ በ5ኛው እና አለምየሁ ሙለታ በ18ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠሯቸው ግቦች መምራት ችሎ ነበር።

ነገር ግን ወላይታ ድቻዎች በ39ኛው ዲቂቃ ላይ ስንታየሁ መንግስቱ እና ቼርነት ጉግሳ በ83ኛው ደቂቃ ላይ  ባስቆጠሯቸው ግቦች አቻ ተለያይተዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፦https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.